Feb 27, 2016

ፎረም 65፦ ውይይት «የኢትዮጵያ የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ምክር ቤት» ምስረታ በሚመለከት

«የኢትዮጵያ የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ምክር ቤት» መቋቋምን በሚመለከት ከአቶ ሽመልስ ወርቅነህ ጋር የተደረገ ውይይት።

Discussion on the formation of Ethiopian Reconciliation and Restorative Justice Council (ERRJC).


ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive