Sep 12, 2016

ፎረም 65፦ የዐማራ ብሔርተኝነት ለምን?

በዐማራ ብሔርተነት ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ከሚጽፉ ወጣቶች ውስጥ አቶ አያሌው መንበርን እና አቶ ሙሉቀን ተስፋው ጋር በፎረም 65 ላይ "የዐማራ ብሔርተኝነት ለምን?" በሚል አጭር ቆይታ አድርገናል።








ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive