Feb 27, 2017

ፎረም 65፦ የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች

በብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች ልዩነት ምንድን ነው? የብሔር ኃይሎች ውስጥ ያሉት ልዩነቶችስ ምንድን ናቸው? የፎረም 65 አጭር ውይይት። ያድምጡጥ!



[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/7Ojd1T ያድምጡ። (መጠን፦ 3MB) ]











Feb 14, 2017

ፎረም 65፦ የግንቦት 7 ሚና

[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን ያድምጡ። (መጠን፦ 6MB) ]

አርበኞች ግንቦት 7ትን ወክለው አቶ ነዓምን ዘለቀ በአትላንታ ከተማ "የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅንቄ" ስብሰባ ላይ ያድደጉት ንግግር የአርበኞች ግንቦት 7ትን የትግል ስልትና በድርጅቱ ዙሪያ በአጠቃላይ ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኗል።

ግንቦት 7 ከተመሰረተ 8 ዐመታት ሆኖታል። በአርበኞች ግንቦት 7 የፓለቲካ ሚና ላይ ለመወያዬት በዲያስፓራ የፓለቲካ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ ከሚያደርጉት ከአቶ ተክለሚካኤል አበበ፣ አቶ ሽመልስ በዛብህ እና ዶ/ር ኢዮብ ገብረመስቀል ጋር በፎረም 65 ውይይት አድርገናል።

[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/S31VPI ያድምጡ። (መጠን፦ 6MB) ]






Feb 10, 2017

ፎረም 65፦ የአዲስ አበባ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ (ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ) #Ethiopia #Forum65

አነጋጋሪና አወዛጋቢ ከሆኑት የአገራችን የማንነት ፓለቲካ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎቿ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ በፎረም 65 እንግዳችን ነው።








ፎረም 65፦ የአዲስ አበባ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ (ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ)

አነጋጋሪና አወዛጋቢ ከሆኑት የአገራችን የማንነት ፓለቲካ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎቿ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ በፎረም 65 እንግዳችን ነው።







Feb 3, 2017

ፎረም 65፦ የኢሕአዴግ የድርድር ጥሪ

ኢሕአዴግ ያለ ቅድመ ሁኔታዎች ድርድር ጠርቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ፎረም 65 ሰፊ ውይይት አዘጋጅቷል። ያድምጡት! እንግዶቻችን፦




1. ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ - የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ
ምክትል ሊቀመንበር - www.EthioShengo.org
2. ወ/ት ሶልያና ሽመልስ -
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ስራ አስኪያጅ
- www.EHRP.org
3. ዶ/ር ኡስማኤል ቋዴህ -
የኢትዮጵያ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ሸንጎ ሊቀመንበር
- www.EthioSomali.com
4. አቶ ነጋሲ በየነ - የጋሻ ለኢትዮጵያ ተወካይ -
EthiopianGasha.org
5. አቶ ገረሱ ቱፋ - የፓለቲካ አክቲቪስት
- facebook.com/geresu.tufa
6. ዶ/ር ኢዮብ ገብረመስቀል
- የፓለቲካ አክቲቪስት

ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive