Jul 15, 2018

ፎረም 65፦ የዓብይ 100 ቀናትና፣ የአሜሪካ ጉብኝት #Ethiopia #Forum65

የጠ/ሚ ዓብይ 100 ቀናት አመራር ዳሥሰናል ፤ እንዲሁም በአሜሪካ የጠ/ሩን የዲሲ ፡ የሎስ አንጀለስ እና የሚኒሶታ ጉብኝት በሚመለከት ተወያይተናል። አቶ ብርሃኑ ዳምጤ ("አባመላ") እንግዳችን ነው።




Share:

ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive