Aug 25, 2016

Aug 17, 2016

ፎረም 65፦ ኢትዮጵያ በጎልማሳ ወጣቶች ዕይታ (ክፍል 2)

ፎረም 65 ከኢትዮጵያውያን ጎልማሳ ወጣቶች ጋር ስለኢትዮጵያ ፓለቲካ፣ ኢኮኖሚና የወደፊት ተስፋቸው አጭር ጥያቄና መልስ አዘጋጅቷል። ያድምጡት! (ጎልማሳ ወጣቶች እድሚያቸው በሃያዎቹና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ሚገኙ ናቸው።)








Aug 12, 2016

ፎረም 65፦ "ሸንጎ" በእርቅና መግባባት ላይ (እንግዳ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው) በፌስቡክ ቀጥታ የተቀዳ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በእርቅና መግባባት ላይ ያለውን እይታ ከተወካዩ አቶ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ጋር በፌስቡከ ቀጥታ ውይይት አድርገናል። ስለሸንጎ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት http://www.ethioshengo.org/ ይጎብኙ።







Aug 3, 2016

ፎረም 65፦ ኢትዮጵያ በጎልማሳ ወጣቶች ዕይታ (ክፍል 1)

ፎረም 65 ከኢትዮጵያውያን ጎልማሳ ወጣቶች ጋር ስለኢትዮጵያ ፓለቲካ፣ ኢኮኖሚና የወደፊት ተስፋቸው አጭር ጥያቄና መልስ አዘጋጅቷል። ያድምጡት! (ጎልማሳ ወጣቶች እድሚያቸው በሃያዎቹና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ሚገኙ ናቸው።)







ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive