Jul 12, 2016

ፎረም 65፦ ልማትና ዋጋው (ክርክር)

ለልማት ምን ያህል ዋጋ እንክፈል? አቶ ገረሱ ቱፋ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በጉዳዩ ላይ ይከራከራሉ።

ከመንግስት የልማት ዕቅድ የተነሳ እስከ ዛሬ ዜጎች የሚከፍሉት ዋጋ (ለምሳሌ፦ የእርሻ መሬት ለፋብረካ መፈለጉ፤ ያለፈቃድ የተሰሩ ቤቶች መፍረስ እና የመሳሰሉት ጉዳዮች) የኢትዮጵያን የፍብረካ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለማስፋፋት የሚመጥኑ መስዋዕትነት ናቸው ወይስ አይደሉም?






ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive