ክቡራትና ክቡራን፦
65% ሲያራምድ የነበረው የዕርቅና ሀገራዊ መግባባት አጀንዳ በኢትዮጵያ መንግስት ተቀባይነት ስላገኜ እንቅስቃሴውን በስኬት አጠናቋል። እናመሰግናለን።
ያዬ አበበ
መስራች
Due to the Ethiopian government embracing the national reconciliation and consensus agenda, 65% has successfully completed its operations as of April 2019.
Thank you for your support!
Yaye Abebe
Founder
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።
What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.