Aug 12, 2016

ፎረም 65፦ "ሸንጎ" በእርቅና መግባባት ላይ (እንግዳ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው) በፌስቡክ ቀጥታ የተቀዳ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በእርቅና መግባባት ላይ ያለውን እይታ ከተወካዩ አቶ አቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ጋር በፌስቡከ ቀጥታ ውይይት አድርገናል። ስለሸንጎ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት http://www.ethioshengo.org/ ይጎብኙ።







ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive