ሀገር ውስጥ የሚታየውን ወቅታዊ የፓለቲካ ሂደት አስመልክቶ እንግዳችን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።
What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.