Jul 31, 2016

ፎረም 65፦ «ለትግራይ ልጆች የቀረበ ጥሪ»

አቶ ዮሃንስ በርሄ "A call to the true sons and daughters of Tigray", "ለእውነተኛ የትግራይ ልጆች የቀረበ ጥሪ" በሚለው ጽሁፋቸው ላይ ከፎረም 65 ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል።

(ጽሁፉ፦ http://www.ethiomedia.com/1012pieces/5817.html )





Jul 27, 2016

Jul 22, 2016

ፎረም 65፦ በእርቅና መግባባት ላይ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ቃለምልልስ

በእርቅና መግባባት ላይ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፡ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር፡ ጋር በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ቃለምልልስ አድርገናል። ያድምጡት!



- አገራዊ እርቅና መግባባት ለምን?

- ለኢሕአዴግ ዋስትና ትሰጣላችሁ?

- ተቃዋሚው በምን ላይ ይግባባ?

- ኦሮሞና አማራ ሊሂቃን በምን ይግባቡ?








Jul 20, 2016

ፎረም 65፦ የአማራ ጉዳዮች (እንግዳ አቶ ንጉሱ ጥላሁን)

በአማራ ጉዳዮች ላይ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን፡ የአማራ ብሄራዊ ክልል ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ዳይሬክተር ጋር የተደረገ ቃለምልልስ።



- የአማራ ህዝብ ጥቅም ምንድን ነው?

- በአማራነት መደራጀት ችግር አለው?

- የአማራ ብሄርተኝነት ኢትዮጵያዊነትን ይጎዳልን?

- ስለሚፈናቀሉ አማራዎች ብአዴን ምን እየሰራ ይገኛል?










Jul 17, 2016

ፎረም 65፦ የጎንደር ጉዳይ በትግራዋይ ዕይታ

አቶ ናትናኤል አስመላሽ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በጎንደር የተከሰተውን ጉዳይ መንስኤውና መፍትሄው ላይ ውይይት አድርገናል። 1. በጎንደር የሆነውን ክስተት እንዴት አዩት? 2. መንስዔው ምንድን ነው ብለው ያስባሉ? 3. ከዚህ ወዴት መሄድ አለብን ብለው ያምናሉ?








Jul 12, 2016

ፎረም 65፦ ልማትና ዋጋው (ክርክር)

ለልማት ምን ያህል ዋጋ እንክፈል? አቶ ገረሱ ቱፋ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በጉዳዩ ላይ ይከራከራሉ።

ከመንግስት የልማት ዕቅድ የተነሳ እስከ ዛሬ ዜጎች የሚከፍሉት ዋጋ (ለምሳሌ፦ የእርሻ መሬት ለፋብረካ መፈለጉ፤ ያለፈቃድ የተሰሩ ቤቶች መፍረስ እና የመሳሰሉት ጉዳዮች) የኢትዮጵያን የፍብረካ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለማስፋፋት የሚመጥኑ መስዋዕትነት ናቸው ወይስ አይደሉም?






ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive