ከቤት ያለመውጣት፣ የግብይትና ገበያ አድማ ውጤትና እንዲሁም የሀረማያ ቄሮ ያስተላለፉትና በኋላ ያስተባበሉት መግለጫ ላይ የተደረገ የፎረም 65 ውይይት።
Aug 26, 2017
Aug 21, 2017
ፎረም 65፦ የመለስ ህልፈትና የኢሕአዴግ ፈተና
Posted on August 21, 2017
ኢሕአዴግ ከ5 አመት በኋላ ያለ አቶ መለስ አመራር የገጠመውን ፈተና አልፏልን? ዳግማዊ ምንሊክ ለምን ያወዛግባሉ? እንዲሁም ለአድማጮች ጥያቄዎች ምላሽ እንሰጣለን። ያድምጡት።
Aug 11, 2017
ፎረም 65፦ አርቲስቶች ላይ አድማ በዲያስፓራ
Posted on August 11, 2017
አርቲስቶች ላይ በዲያስፓራ አድማ ማስመታትን በመቃወም ከሚጽፉ ወገኖች አንዱ የግጥምና ዜማ ደራሲ አቶ ቢላል መስፍን ነው። የአድማ ቅስቀሳዎችን በሚመለከት ሃሳቡን እንዲያካፍለን አቶ ቢላል በፎረም 65 እንግዳችን ነው።
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/8W78Md ያድምጡ። (መጠን፦ 2.14 MB) ]
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/8W78Md ያድምጡ። (መጠን፦ 2.14 MB) ]
Aug 7, 2017
ፎረም 65፦ የዶ/ር መረራ እስር ፎቶ ፡ የአስቸኳይ አዋጅ መነሳት
Posted on August 07, 2017
የዶ/ር መረራ ጉዲና እስር ፎቶ ፣ እንዲሁም የአስቸኳይ አዋጁ መነሳት ላይ አጭር ውይይት ያድምጡ። መግባባትን እናውርስ።
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/b2hnrK ያድምጡ። (መጠን፦ 3.49 MB) ]
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/b2hnrK ያድምጡ። (መጠን፦ 3.49 MB) ]
Subscribe to:
Posts (Atom)
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።
What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.