Apr 26, 2016

ፎረም 65፦ ዶሮና አለመግባባት በዲያስፓራ (እንግዳ ተሳታፊ፦ አቶ ግርማ ጉተማ) ክፍል 1

የዶሮ እርባታ አክሲዮን የፈጠረው ውዝግብ ለዱያስፓራ ፓለቲካዊ አለመግባባት ሌላ ማስረጃ ሆኖ ሰነባብቷል። አለመግባባት በዲያስፓራ አዲስ ክስተት አይደለም። ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ያጣነውን የሃሳብ መግለፅ ነፃነት በውጪ አገራት ስናገኝ ወደ መግባባት ሳይሆን ወደ አለመግባባት ፤ ወደ ትብብር ሳይሆን ወደ ክፍፍል ፤ ወደ ውጤታማነት ሳይሆን ወደ እንቅፋትነት የምናዘነብል ይመስላል ። ይህ ለምን ይሆናል?

በዛሬው የፎረም 65 ውይይት "አለመግባባት በዲያስፓራ" በሚል ርዕስ ውይይት እናደርጋለን። እንግዳ ተሳታፊያችን አቶ ግርማ ጉተማ ነው። አቶ ግርማ በፌስቡክና በት ዊተር በፓለቲካ ውይይቶች ላይ ሰፊ ተሳትፎ ከሚያደርጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዱ ነው።






Apr 20, 2016

Apr 19, 2016

ፎረም 65፦ ስለጋምቤላ የሀዘን መግለጫ


በጋምቤላ ክልል በወገኖቻችን ላይ በደረሰው አሰቃቃቂ የጅምላ ግድያ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘናችንን እንገልጻለን።

አድማጮቻችን በጋምቤላ በደረሰው የጅምላ ግድያ ላይ የተሰማችሁን ስሜት በስልክ ቁጥራችን 929-367-8665 ደውላችሁ እንድትገልጹ በትህትና እንጋብዛለን።



Apr 18, 2016

Apr 15, 2016

ፎረም 65፦ እውቅና ለአኖሌ ሃውልት? (እንግዳ ተሳታፊ አቶ ገርሱ ቱፋ - ክፍል 3)

በዚህ ውይይት የሚዳሰሱ ነጥቦች፦
  • የሕብር ሃይሎችና የአንድነት ሃይሎች
  • የብሄር ማንነት ግንባታ ሊቀለበስ ይችላልን?
  • ታሪካዊ በደሎችና እውቅና
ውይይት ከአቶ ገረሱ ቱፋ ጋር (አለመግባባትና የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ)
  • ክፍል 1፦ የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ መንስኤዎቹ
  • ክፍል 2፦ ንቅናቄው ላይ ያሉ ጥርጣሬዎች
  • ክፍል 3፦ መግባባት፡ ታሪካዊ በደሎችና እውቅና



Apr 11, 2016

ፎረም 65፦ "ኦሮሞፎቢያ" አለን? (እንግዳ ተሳታፊ አቶ ገርሱ ቱፋ - ክፍል 2)


ፎረም 65፦ "ኦሮሞፎቢያ" አለን? (እንግዳ ተሳታፊ አቶ ገርሱ ቱፋ - ክፍል 2) 

ውይይት ከአቶ ገረሱ ቱፋ ጋር (አለመግባባትና የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ)

ክፍል 1፦ የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ መንስኤዎቹ
ክፍል 2፦ ንቅናቄው ላይ ያሉ ጥርጣሬዎች
ክፍል 3፦ መግባባት፡ ታሪካዊ በደሎችና እውቅና

- - - - 
ጥያቄ፡ ወይም፡ አስተያዬት፡ አለዎት? 

ከአሜሪካ:- በ 929-FORUM65 (929-367-8665) ያግኙን።
ጥያቄ በSMS እንቀበላለን:- 929-FORUM65 (929-367-8665)
በስካይፕ Skype User ID: forum65skype
ኢሜል:- forum65@65Percent.org 
ፊስቡክ:- facebook.com/65percentOrg 
ትዊተር:- twitter.com/65PercentOrg

Apr 7, 2016

ጠ/ሚ፦ "...አገራዊ መግባባት አልተፈጠረም"

"የዴሞራሲያዊነት ባህል እንዴት እንደሚዳብር ስር የሰደደ አገራዊ መግባባት አልተፈጠረም።" ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ

ምንጭ፦ ኢቢሲ (EBC)

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከምሁራን ጋር ያደረጉት ውይይት ክፍል 1



Apr 3, 2016

ፎረም 65፦ ከአቶ ገረሱ ቱፋ ጋር (አለመግባባትና የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ - ክፍል 1)

ውይይት ከአቶ ገረሱ ቱፋ ጋር (አለመግባባትና የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ - ክፍል 1)

ክፍል 1፦ የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ መንስኤዎቹ
ክፍል 2፦ ንቅናቄው ላይ ያሉ ጥርጣሬዎች
ክፍል 3፦ መግባባት፡ ታሪካዊ በደሎችና እውቅና
- - - - - -



ጥያቄ፡ ወይም፡ አስተያዬት፡ አለዎት?

ከአሜሪካ:- በ 929-FORUM65 (929-367-8665) ያግኙን።

ጥያቄ በSMS እንቀበላለን:- 929-FORUM65 (929-367-8665)

በስካይፕ Skype User ID: forum65skype

ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive