Mar 23, 2016

ፎረም 65፦ የወ/ት ሐምራዊት ተስፋ ንግግር (እንግዳ ወ/ት ሐምራዊት)



የወ/ት ሐምራዊት ተስፋ ንግግር። በዛሬው የፎረም 65 ውይይት ላይ ወይዘሪት ሐምራዊት እንግዳ ተሳታፊ ሆና ተገኝታለች። 

ጥያቄ፡ ወይም፡ አስተያዬት፡ አለዎት? 
ከአሜሪካ:- በ 929-FORUM65 (929-367-8665) ያግኙን።

Mar 12, 2016

ፍረም 65፦ የጠ/ሚ "ይቅርታ"

"የፌደራል መንግስትም በሆነው ጉዳይ ላይ የአገራችንን ህዝቦች በከፍተኛ ደረጃ ይቅርታ ይጠይቃል።"
ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ

Mar 10, 2016

ፎረም 65፦ "ለኦሮሚያ ክልል ችግሮች ሥልጡንና ዴሞክራሲያዊ መፍትሔዎች ቅድሚያ ይሰጣቸው!" ሪፓርተር ጋዜጣ


  • የኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄን ላይ በሪፖርተር እና በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የቀረቡ የመፍትሔ ሃሳቦች ላይ ላይ ያተኮረ ውይይት።
  • ሪፓርተር፦ ለኦሮሚያ ክልል ችግሮች ሥልጡንና ዴሞክራሲያዊ መፍትሔዎች ቅድሚያ ይሰጣቸው!  http://goo.gl/jTIaqe
  • አዲስ አድማ፦ “ግጭቱ ያሳስባል፤ መንግሥት የሰላም ጥሪ ያቅርብ” ተቃዋሚዎች  http://goo.gl/ixms5d



ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive