Feb 21, 2016

(ቪዲዮ) ፎረም 65፦ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄና ብሄራዊ መግባባት

ውይይት፦

1ኛ፡ የኦሮሞ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ንቅናቄ እየተቀየረ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ለብሄራዊ መግባባት ምን አይነት እንድምታ አለው? ወዴትስ እየሄደ ነው?

2ኛ፡ አቶ ጌታቸው ረዳ ካሳ መክፍልን አንስቷል። ካሳ መክፈል መፍትሄ እንዴት እናየዋለን።


ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive