አቶ ናትናኤል አስመላሽ እና አቶ አሉላ ሰለሞን በጎንደር የተከሰተውን ጉዳይ መንስኤውና መፍትሄው ላይ ውይይት አድርገናል። 1. በጎንደር የሆነውን ክስተት እንዴት አዩት? 2. መንስዔው ምንድን ነው ብለው ያስባሉ? 3. ከዚህ ወዴት መሄድ አለብን ብለው ያምናሉ?
Jul 17, 2016
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።
What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.