Sep 20, 2016

ፎረም 65፦ ሕዝባዊ ተቃውሞና ኢሕአዴግ (እንግዳ አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ)

ፎረም 65 ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋር በሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በኢሕአዴግ ማብራሪያና የመፍትሄ ሃሳብ ላይ፤ እንዲሁም በራሳቸው የመፍትሄ ነጥቦች ላይ አጭር ቃለምልልስ አድርገናል። ያዳምጡት!

አቶ ግርማ የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አባልና፡ እንዲሁም በተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የህዝብ ተወካይ ናቸው።









Share:

ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive