አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ አነጋጋሪ እና ትኩረት ሳቢ ፓለቲከኛ ቢሆኑም የቅንጅት አለመግባባት በአቶ ልደቱ ላይ ያደረሰውና እስካሁንም የሚያደርሰው አሉታዊ ድባብ ቀጥሏል። ይህ ለምን ሆነ? የአቶ ልደቱ ፓለቲካዊ ፋይዳ ምንድን ነው? አቶ ልደቱ ወደ ቀድሞው ፓለቲካዊ ሞገስና ተሰሞነታቸው እንዴት መመለስ ይችላሉ?
በጉዳዩ ላይ ሃሳባቸውን ለመግለፅ አቶ ሽመለስ በዛብህ በስዊትዘርላድ ነዋሪና የአውሮፓ፡ የአፍሪካና የአውስትሬልያ የቅንጂት ድጋፍ ሰጪ የቀድሞ ቃልአቀባይ የነበሩና እንዲሁም ዶ/ር ብርሃኑ ለንጅሶ የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ በፎረም 65 እንግዶቻችን ናቸው።
በጉዳዩ ላይ ሃሳባቸውን ለመግለፅ አቶ ሽመለስ በዛብህ በስዊትዘርላድ ነዋሪና የአውሮፓ፡ የአፍሪካና የአውስትሬልያ የቅንጂት ድጋፍ ሰጪ የቀድሞ ቃልአቀባይ የነበሩና እንዲሁም ዶ/ር ብርሃኑ ለንጅሶ የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ በፎረም 65 እንግዶቻችን ናቸው።
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/GW9kEJ ያድምጡ። (መጠን፦ 4.56 MB) ]