
ፎረም 65፦ የአባዱላ ውሳኔ ፋይዳ (significance) #Ethiopia #Forum65
የአቶ አባዱላን ውሳኔ አንዳንዶች እንደፋይዳ ቢስ ሲያዩት ሌሎች እንደ ወሳኝ ፣ ታሪካዊ ፣ የሃይል ሚዛንና የፓለቲካ አሰላለፍ ሽግሽግ አመልካች ውሳኔ አድርገው ገልጸውታል። የአቶ አባዱላ ከአፈጉባኤነት የመልቀቅ ውሳኔ ፋይዳው ምንድን ነው? እንግዶቻችን አቶ ግርማ ጉተማ እና አቶ ኃይለኢየሱስ አዳሙ ናቸው። [ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/xJGVd2 ያድምጡ። (መጠን፦ 5.79 MB)] [✆ ☎ ☏ አስተያየት አለዎት፦ ይደውሉልን +001-929-367-8665 ☎ በቫይበር እና ዋትስ አፕ ላይ አለን። ☏ በቀጥታም በስልክ ያገኙናል።]

