የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካ ከኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያያት ኦገስት 8 2025 እ.አ.አ ተዘጋጅቷል። ለተጨማሪ መረጃ https://ethiondc.org.et/en/home/ ይጎብኙ።
ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታሪካዊ ስራ እና አዲስ ሀገራዊ የምክክር ልምድ ፋናወጊነት ከፍተኛ አድናቆታችንን እንገልጻለን።
ሀገራችን የጦርነት ፣ የስደት ፣ የርሃብ እና ልመና ልምድ ባሻገር የምክክር ልምድ መጀመሯ ወደፊት ትልውድ እንደ ታሪካዊ አዲስ የፓለቲካ ባህል ምዕራፍ ጀማሪ እርሾ እንደሚያየው እናምናለን።
አቶ ያዬ አበበ
65% መስራች
ለተተኪው ትውልድ መግባባትን እናውርስ!