Jun 9, 2016

ፎረም 65፦ «የስደት ፖለቲካ ትዝብቴ እፍታ» ሶልያና ሽመልስ

«የስደት ፖለቲካ ትዝብቴ እፍታ» በሚል የዲያስፓራውን የፓለቲካ ሁኔታ የዳሰሰ ጽሁፍ ያቀረበችው ሶልያና ሽመልስ በፎረም65 እንግዳችን ነች። ግልጽና ጠቃሚ ውይይት ነው። ያድምጡት።







Share:

ተልዕኳችን | Our Mission

“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።

What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.

Post Archive