ቅራኔ ምንድን ነው? ቅራኔ ለምን ይፈጠራል? እንዴት ይገለፃል? ቅራኔን ለመፍታት መነጋገር ጥቅሙ ምንድን ነው? በሚሉና በሌሎች ከቅራኔ ጋር የተያያዙ ነጥቦች ላይ ለመወያየት እንግዳችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ (Conflict Resolution Expert) ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱ ናቸው።
ዶ/ር ብርሃኑ በኦልድ ደሚኒየን ዩኒቨርሲቲ የፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ፕሮፌሰር ሲሆኑ ፡ የ"መንግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ" ሰብሳቢ ናቸው።
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/63AWIL ያድምጡ። (መጠን፦ 6MB) ]
VIDEO
በብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች ልዩነት ምንድን ነው? የብሔር ኃይሎች ውስጥ ያሉት ልዩነቶችስ ምንድን ናቸው? የፎረም 65 አጭር ውይይት። ያድምጡጥ!
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/7Ojd1T ያድምጡ። (መጠን፦ 3MB) ]
VIDEO
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን ያድምጡ። (መጠን፦ 6MB) ]
አርበኞች ግንቦት 7ትን ወክለው አቶ ነዓምን ዘለቀ በአትላንታ ከተማ "የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅንቄ" ስብሰባ ላይ ያድደጉት ንግግር የአርበኞች ግንቦት 7ትን የትግል ስልትና በድርጅቱ ዙሪያ በአጠቃላይ ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኗል።
ግንቦት 7 ከተመሰረተ 8 ዐመታት ሆኖታል። በአርበኞች ግንቦት 7 የፓለቲካ ሚና ላይ ለመወያዬት በዲያስፓራ የፓለቲካ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ ከሚያደርጉት ከአቶ ተክለሚካኤል አበበ፣ አቶ ሽመልስ በዛብህ እና ዶ/ር ኢዮብ ገብረመስቀል ጋር በፎረም 65 ውይይት አድርገናል።
[ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ
https://goo.gl/S31VPI ያድምጡ። (መጠን፦ 6MB) ]
VIDEO
አነጋጋሪና አወዛጋቢ ከሆኑት የአገራችን የማንነት ፓለቲካ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎቿ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ በፎረም 65 እንግዳችን ነው።
VIDEO
አነጋጋሪና አወዛጋቢ ከሆኑት የአገራችን የማንነት ፓለቲካ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎቿ ማንነት፣ ጥቅምና ፓለቲካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ በፎረም 65 እንግዳችን ነው።
VIDEO
ኢሕአዴግ ያለ ቅድመ ሁኔታዎች ድርድር ጠርቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ፎረም 65 ሰፊ ውይይት አዘጋጅቷል። ያድምጡት! እንግዶቻችን፦
VIDEO
1. ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ - የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ
ምክትል ሊቀመንበር - www.EthioShengo.org
2. ወ/ት ሶልያና ሽመልስ -
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ስራ አስኪያጅ
- www.EHRP.org
3. ዶ/ር ኡስማኤል ቋዴህ -
የኢትዮጵያ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ሸንጎ ሊቀመንበር
- www.EthioSomali.com
4. አቶ ነጋሲ በየነ - የጋሻ ለኢትዮጵያ ተወካይ -
EthiopianGasha.org
5. አቶ ገረሱ ቱፋ - የፓለቲካ አክቲቪስት
- facebook.com/geresu.tufa
6. ዶ/ር ኢዮብ ገብረመስቀል
- የፓለቲካ አክቲቪስት
ፎረም 65፦ ዶ/ር መረራ ምን አሉ?
VIDEO
ኢሕአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመደራደር ውይይት ጀመሯል። ኢሕአዴግና ተቃዋሚዎች መደራደራቸው ለዐማራ ህዝብ ጥቅሙ ምንድን ነው? እንግዶቻችን አቶ እስራኤል ገደቡ እና አቶ አያሌው መንበር ናቸው።
VIDEO
ዕርቅ ምንድን ነው? በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዕርቀ ሰላም ላይ የሚመክርና የመፍትሔ ሃሳብ የሚያመነጭ ውይይት አድርጓል። ፎረም 65 በጉባኤው ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ተወያይቷል። ያድምጡት!
VIDEO
ህወሓት ካደረገው ግምገማ የተነሳ በድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱ እየተዘገበ ነው። በሕወሃት ጥልቅ ተሃድሶ ላይ ለመወያየት ሁለት ትግራዋይ ጋብዘናል። እንግዶቻችን አቶ ነጋሲ በየነ እና አቶ አሉላ ሰለሞን ናቸው። ያድምጡት! #Ethiopia #Forum65
VIDEO
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም ? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው። What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.
Copyright © 2013-
65Percent.org | Powered by
Blogger
Design by
Automattic | Blogger Template by
NewBloggerThemes.com
የ65 ፐርሰንት ፡ ግብ ፡ ለፓለቲካዊ ፡ እርቅና ፡ መግባባት ፡
መሟገትና ፡ ፋና ፡ ወጊ ፡ መሆን ፡ ነው።
65Percent.org advocates for, and initiates political reconciliation and consensus among Ethiopians.
External links are being provided as a convenience and for informational purposes only; they do not constitute an
endorsement or an approval by 65Percent.org.
Disclaimer / ማሳሰቢያ
The views and opinions expressed on this program or web site are soley those of the participant/author. These views and opinions do not necessarily represent those of Forum 65/65Percent.org staff, and/or any/all contributors to this site.
በዚህ ፕሮግራም ወይም ድረገጽ ላይ ሚገለጹት እይታዎችና አመለካከቶች የተሳታፊው/ደራሲው ናቸው። እይታዎቹና አመለካከቶቹ የፎረም 65/65Percent.org አይደሉም።
The opinions expressed on Forum 65/65Percent.org are published for educational and informational purposes only, and are not intended as a diagnosis, treatment or as a substitute for professional medical advice, diagnosis and treatment. Please consult a local physician or other health care professional for your specific health care and/or medical needs or concerns.
የሚቀርቡት አስተያየቶች ለትርኢት ብቻ እንጂ የባለሙያ ምክር አይደሉም። ምክር ከፈለጉ ባለሙያ ያነጋግሩ።
Forum 65 does not endorse or recommend any commercial products, medical treatments, pharmaceuticals, brand names, processes, or services, or the use of any trade, firm, or corporation name is for the information and education of the viewing public, and the mention of any of the above on the Site does not constitute an endorsement, recommendation, or favoring by Forum 65 and/or 65Percent.org
ፎረም 65 ሆነ 65Percent.org የሚቀርቡትን አስተያየቶች አይደግፍም፣ አያበረታታም።