Jun 24, 2018
Jun 20, 2018
ፎረም 65፦ እስርና መዘዙ (ልዩ ዝግጅት)
Posted on June 20, 2018
መታሰር መዘዙ ምንድን ነው? ስነልቦናዊ ፣ አካላዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ቤተሰባዊና ማህበራዊ የኑሮ ላይ ምን አይነት መዘዝ ያስከትላል? የቀድሞ ታሳሪዎች ምን አይነት ፍትህ ይሻሉ? እንግዶቻችን ወ/ት ጫልቱ ታከለ ፣ አቶ ዮናታን ተስፋየና አቶ ነሲቡ ስብሃት ናቸው።


Jun 15, 2018
Jun 13, 2018
ፎረም 65፦ የጠ/ሚ ዓብይ ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች
Posted on June 13, 2018
የጠ/ሚ ዓብይ ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች በሚመለከት ከዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ጋር የተደረገ ውይይት።

Jun 8, 2018
ፎረም 65፦ ዓብይ የዲያስፓራውን ፓለቲካ ያቃሉን? #Ethiopia #Forum65
Posted on June 08, 2018
አገር ውስጥ ያለውን የፓለቲካ ሂደትና የዲያስፓራውን ሚና በሚመለከት ከኢሕአዴግ ደጋፊዎች እንግዶቻችን ጋር ውይይት አዘጋጅተናል። እንግዶቻችን አቶ አሉላ ሰለሞንና አቶ እስራዔል ገደቡ ናቸው።

Jun 7, 2018
ፎረም 65፦ የዲያስፓራ ሚና በዘመነ ዓብይ #Ethiopia #Forum65
Posted on June 07, 2018
አገር ውስጥ ያለውን የፓለቲካ ሂደትና የዲያስፓራውን ሚና በሚመለከት ከተንፎካካሪው ጎራ እንግዶቻችን ጋር ውይይት አዘጋጅተናል። እንግዶቻችን አቶ ገረሱ ቱፋ ከኔዘርላንድ፣ ዶ/ር ኢዮብ ገብረመስቀል ከብሪታኒያ እና አቶ ግርማ ካሳ ከዩናይትድ ስቴትስ ናቸው።

Apr 15, 2018
ፎረም 65፦ ጠ/ሚ ዓብይና የኢትዮ-ሶማሊ ፓለቲካ #Ethiopia #Forum65 #PMAbiy
Posted on April 15, 2018
የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ፓለቲካና በሶማሊ ክልላዊ ፓለቲካ እንድምታ ምንድን ነው? ፎረም 65 ከኢትዮጵያ ሶማሌ ዶሞክራሲያዊ ሸንጎ አባል ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል። ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/R5zKUw ያድምጡ። (መጠን፦ 3.02 MB) Telegram: https://t.me/forum65Apr 6, 2018
ፎረም 65፦ "የትግልና የአንድነት ጥሪ" (ኢተውመ) #Ethiopia #Tigray #Forum65
Posted on April 06, 2018
የኢትዮጵያውያን ተጋሩ ውይይት መድረክ ባወጣው "የትግልና የአንድነት ጥሪ" መግለጫ ላይ ከተወካዮች ዶ/ር ግደይ አሰፋ እና አቶ ዮናስ መብራቱ ጋር ተወያይተናል።

Apr 4, 2018
ቪኦኤ፦ ልጆቻቸው የተገደሉባቸው ወላጆች በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የይቅርታ መልዕክት ዙሪያ
Posted on April 04, 2018
VOA: አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በፓርላማ ሲሰየሙ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ ሕወታቸው ለተቀጠፈ ሰዎች መፀፀታቸውን ገልፀው ይቅርታ ጠይቀዋል።
በቅርቡ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው መካከልይቅርታ ብቻውን ለደማ ልብ መጠገኛ ሊሆን አይችልም ይቅርታው ተቀባይነት የሚኖረው ድርጊቱን የፈፀሙ ሰዎች ለፍርድ ሲቀርቡ ነው ብለዋል።
ቪኦኤ - ጽዮን ግርማ
[ ምንጭ፦ https://amharic.voanews.com/a/new-prime-minster-/4332592.html ]

በቅርቡ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው መካከልይቅርታ ብቻውን ለደማ ልብ መጠገኛ ሊሆን አይችልም ይቅርታው ተቀባይነት የሚኖረው ድርጊቱን የፈፀሙ ሰዎች ለፍርድ ሲቀርቡ ነው ብለዋል።
ቪኦኤ - ጽዮን ግርማ
[ ምንጭ፦ https://amharic.voanews.com/a/new-prime-minster-/4332592.html ]

Mar 31, 2018
ፎረም 65፦ ከጠ/ሚ አብይ ምን ይጠበቃል? (አቶ ልደቱ ፣ አቶ አምዶም ፣ አቶ ገረሱ)
Posted on March 31, 2018
"ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ምን ይጠበቃል?" በሚል ሀሳብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት። እንግዶቻችን የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራችና የምክርቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው ፡ አቶ አምዶም ገብረስላሴ የአረና ትግራይ ፓርቲ የህዝብግንኙነት ኃላፊ እና አቶ ገረሱ ቱፋ የፓለቲካ አክቲቪስት ናቸው።

Subscribe to:
Posts (Atom)
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው።
What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.


